-
ELIGIBILITY LETTER (1)
A. ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራም
• በዘመኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ያመጣ/ች
• ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ገብቶ/ታ ከሆነ ለተማረበት/ችበት ጊዜ የኮስት ሼሪንግ ክፍያ,
• የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ አምጥቶ/አምጥታ የመንግስት
• ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ካልገበ/ች ማረጋገጫ ደብዳቤ
B. ለሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪ
• ማመልከቻ
• ከተማሩቤት ከፍተኛ ትህርት ተቋም ማረጋገጫ እና True coppy ድግሪያቸውን ና
• በአግልግሎት ግዴታቸውን ማጠናቀቃቸውን /የኮስትሼሪንግ ክፍያ መከፈሉ
-
በተለያዩ ሀገራት በመማር ላይ ለሚገኙ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ኢትዮጵያ መጥተው ወደ ውጭ ሲመለሰሱ የድጋፍ ደብዳቤ ለማግኘት ማማላት ያለባቸው መስረርት (1)
.ከሚማሩበት ሀገር የኢፍድሪ ኤንባሲ የተጻፈ የድጋፍ ደብዳቤ
.ከሚሰሩበት ተቋም ድጋፍ ደብዳቤ
.ፓስፖርት ኮፒ
-
በውጪ ሀገር ትምርታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ ለመመለስ የሚቀርብ ጥያቄ (1)
- ከሚማሩበት ሀገር /ኤምባሲ ትምህርት ማጠናቀቃቸውን የሚያሳይ ደብዳቤ
- ድግሪው በሚመለከተው አካል መረጋገጡ/Authentication እና አቻ ግመታ ከትምህርትና ስለጠና ባለስልጣን
- ለስራ የሚመለስበት ተቋም /ዩኒቨረሲቲ/
-
ወጪ መጋራት አገልግሎት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (1)
- ከተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒጋር
- ከዩኒቨርሲቲ የተሰጣቸው የወጪ መጋራት ስምምነት
- በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልዮች ዘረፉን በሚመሩት ሀላፊዎች የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ
- ግዴታቸውን ሳይጨርሱ ከተቋም ወደ ተቋም ዝውውር የተሰራላቸው ተገልጋዮች የሁለቱንም ተቋማት የስምምነት ደብዳቤ
- በሌሎች የተምህርትና የጤና ተቋማት ዘርፍ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልጋዮች ከዞኖች ወይም ከቢሮዎች በሀላፊ የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ
ውክልናን በተመለከተ
- ሕጋዊ የውክልና ደብዳቤ
- የተወካይ መታወቂያ
- የወካዩ የተሟላ መስረጃዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ ጋር
-
የስኮላርሺፕ ጥያቄ (1)
1. ስኮላሽፑ ሙሉ ስከላርሽፕ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ
2. አድሚሽን ያገኘበት ደብዳቤ
3. ከሚሰራበት ተቋም የድጋፍ ደብዳቤ
-
የተለያዩ አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ ቅሬታዎች (2)
በመልካም አስተዳደር ዙሪያ ያልተፈቱ ችግሮች እና ቅሬታዎችን በተመለከተ ፤
°ጉዳዩ ለሚመለከተው በየደረጃ ላሉ አመራሮች/ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ እና ለተቋሙ የበላይ ሀላፊዎች አመራሮች ቀርቦ የተሰጠ ውሳኔ
• ለተቋሙ ቦርድ አመራር ቀርቦ የተሰጠ ውሳኔ
• ግለሰቡ ይገባኛል የሚለው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰነድ
• በማንኛውም አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚፈጠሩ የመልካም አስተዳደር ግድፈቶች ጥቆማ ለመስጠት የሰነድ በማስረጃ