Frequently Asked Question
ወጪ መጋራት አገልግሎት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
Last Updated 3 years ago
- ከተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒጋር
- ከዩኒቨርሲቲ የተሰጣቸው የወጪ መጋራት ስምምነት
- በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልዮች ዘረፉን በሚመሩት ሀላፊዎች የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ
- ግዴታቸውን ሳይጨርሱ ከተቋም ወደ ተቋም ዝውውር የተሰራላቸው ተገልጋዮች የሁለቱንም ተቋማት የስምምነት ደብዳቤ
- በሌሎች የተምህርትና የጤና ተቋማት ዘርፍ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልጋዮች ከዞኖች ወይም ከቢሮዎች በሀላፊ የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ
ውክልናን በተመለከተ
- ሕጋዊ የውክልና ደብዳቤ
- የተወካይ መታወቂያ
- የወካዩ የተሟላ መስረጃዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ ጋር