Question fréquemment posée

በውጪ ሀገር ትምርታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ ለመመለስ የሚቀርብ ጥያቄና ትምህርታቸውን በውጭ ሀገር ለመከታተል የሚሄዱ ተማሪዎች ጉዳይ
Dernière mise à jour il y a 2 ans

1. ከሚማሩበት ሀገር /ኤምባሲ ትምህርት ማጠናቀቃቸውን የሚያሳይ ደብዳቤ

2. ድግሪው በሚመለከተው አካል መረጋገጡ/Authentication እና አቻ ግመታ

3. ለስራ የሚመለስበት ተቋም /ዩኒቨረሲቲ/

Veuillez patienter!

S'il vous plaît patienter... il faudra une seconde !