Question fréquemment posée
የመምህራን ዝውውር ጥያቄ
Dernière mise à jour il y a 3 ans
1. የሚሰራተበት /ለቃቂ ተቋም የፈቀደበት ደብዳደቤ
2. ተቀባይ ተቋም ለመቀበል ፍቃደኛ መሆን የገለፀበት ደብዳቤ
3. ለቃቂው ተቋም ምን ያክል ዕዳና የአገልግሎት ግዜ እንዳለበት ገልፆ ለተቀባይ ለመለክ ፍቃደኛ መሆኑን የሚያሳይ ደብዳዳቤ
4. በአከበባዉ መስራት እንደማይችል የሚያረጋግጥ የህክምና ቦርድ ማስረጃ ከመንግስት የጤና ተቋማት