Question fréquemment posée
የተማሪዎች ዝውውር ጥያቄ
Dernière mise à jour il y a 3 ans
1. በአከበባዉ መማር እንደማይችል የሚያረጋግጥ የህክምና ቦርድ ማስረጃ ከመንግስት የጤና ተቋማት ማቅረብ
2. ተቀባይ ተቋም ፍቀዳኛ ስለ መሆኑ የሚያሳይ ደብዳቤ
3. ለኪው ተቋም የተማሪዉ መረጃ ከማንኛውም አካዳሚክ እና አስተዳደራዊ ግድፈት ነፃ መሆኑን አረጋግጦ ለተቀባይ ተቋም መላክ