Question fréquemment posée

ወጪ መጋራት አገልግሎት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
Dernière mise à jour il y a 2 ans

  • ከተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒጋር
  • ከዩኒቨርሲቲ የተሰጣቸው የወጪ መጋራት ስምምነት
  • በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልዮች ዘረፉን በሚመሩት ሀላፊዎች የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ
  • ግዴታቸውን ሳይጨርሱ ከተቋም ወደ ተቋም ዝውውር የተሰራላቸው ተገልጋዮች የሁለቱንም ተቋማት የስምምነት ደብዳቤ
  • በሌሎች የተምህርትና የጤና ተቋማት ዘርፍ ውስጥ አገልግሎት የሰጡ ተገልጋዮች ከዞኖች ወይም ከቢሮዎች በሀላፊ የተፈረመ የወጪ መጋራት መረገጋጫ ደብዳቤ

ውክልናን በተመለከተ

  • ሕጋዊ የውክልና ደብዳቤ
  • የተወካይ መታወቂያ
  • የወካዩ የተሟላ መስረጃዋናውንና ከማይመለስ ኮፒ ጋር

Veuillez patienter!

S'il vous plaît patienter... il faudra une seconde !